Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በአንተ ደስ ይለኛል — ዮሴፍ በቀለ

ጉድለቴን ሸፍነህ እዚህ አደረስከኝ

ያን ሁሉ ሸለቆ አዝለህ ያሻገርከኝ

ኢየሱሴ ተባረክልኝ (፪x)

አባብዬ ተባረክልኝ (፪x)