Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ብቻውን ተዋግቶ የሚያሸንፍ — ሙላቱ ዘለቀ

ብቻውን ተዋግቶ የሚያሸንፍ አምላክ

የእኛ ነው የሚያሸንፍ አምላክ

የእኛ ነው የሚያሸንፍ አምላክ

ታዲያ የምንፈራው ለምንድ ነው? (፪x)