Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ብቻውን ይችላል — ዳግማዊ ጥላሁን

የታል እስኪ የታል በስራ ሚበልጠው እስኪ ይነሳ የታል

የታል እስኪ የታል በዝና ሚበልጠው እስኪ ይነሳ የታል

ጌታ እኩያ የለህም

አንተ መተኪያ የለህም