Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በችግሬ — መሠረት ፅጌ እና እንዳልካቸው ኪዳነወልድ

በችግር ጓደኛ በመከራ

አብሮኝ የሚሰቃይ ከእኔ ጋራ

በታናሽነቴ የማይንቀኝ

ዘመድ አግኝቻለሁ የሚወደኝ (፪x)