Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በጨነቀኝ ጊዜ — ተመስገን ማርቆስ

በጨነቀኝ ጊዜ ፀሎቴ

በእንባ ስነግርህ ጭንቀቴን

ለካስ ሰምተኸኛል ተመሥገን

ነዶ አስታቀፍከኝ ያማረውን