Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በደሌን ሽረሃል — ሃና ተክሌ

ስፍራን አዘጋጅተህ እኔን ከጠራኀኝ

በክብር እንድኖር ወደኅኝ ከአዳንከኝ

ከእስትንፋሴ ይልቅ ቀርበኀኛልና

ውዴ ተቀበለኝ የልቤን ምሥጋና