Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በደልን ይቅር የሚል — ተስፋዬ ጋቢሶ

በደልን ይቅር የሚል አመጻን የሚያሳልፍ

ከጥፋት ሊያድናቸው በሕዝቡ ላይ የሚሰፍፍ

እንዳንተ ያለ አምላክ ማነው ምህረቱ የበዛ?

ቅዱሳንህ ሲሰደዱ መከራውም ሲበዛ