Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በፍቅሩ ይዞኛል — ሳምራዊት ሲዛር

ፍቅሩ ይዞኛል በደግነቱ

ልዘምር በቃ ልቁም በፊቱ (፪x)

በፊቴ የሚቆም አይኑር ከልካይ

አይሆንልኝም እሱን (ፊቱን) ሳላይ (፪x)

ቀኑ አይገፋም እንዲህ እንደዋዛ

ከኢየሱስ ውጪ ምን አለው ለዛ (፪x)