Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በፍጥረት አንደበት — መስፍን ጉቱ

በፍጥረት አንደበት የተመሰገንከው

ካባቶቻችን ዘንድ ትልቅ ስፍራ ያለው

ዛሬም በኛ መሃል ስምክን እንቀድሰው

ከምድር ጫፍ እስከ ጫፍ ክብር ያንተ ብቻ ነው

ሞገስ ያንተ ብቻ ነው

ዝናም ያንተ ብቻ ነው

ክብር የአንተ ብቻ ነው