Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በጊዜውም አለጊዜውም — ተስፋዬ ጋቢሶ

የጠላቴን እራስ ቀጥቅጠህ ከመጋጋው እኔን ነጥቀህ

ቅዱስ ደምህን አፍስሰህ ለሙት ልጅህ ሕይወት ሰጥተህ

ታላቁን መዳን ድኛለሁ አሁንም መጽናት አሻለሁ