Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በግራና በቀኝ — አዜብ ኃይሉ

በግራና በቀኜ ሆናችሁ

ልታጠምዱኝ ያሰፈሰፋችሁ

በሉ ስሙኝ እስቲ ልንገራችሁ

በእኔ ዘንድ ደግሞ ምን ቀራችሁ

አትጠጉኝ አትነካኩኝ

ተለያየን እኔ የጌታ ነኝ