Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በእግዚአብሔር ምህረት — ቤተልሔም ተዘራ

ለምን እሩቅ ልሂድ ለምን ጐረቤቴ

ፍቅርህን ካየሁት አለሁበት እኔ

የፍቅርህ ምሳሌ የመውደድህ ምሳሌ

አለሁኝ እኔ

የማክበርህ ምሳሌ የማንሳትህ ምሳሌ

አለሁኝ እኔ (፪x)