Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በእግዚአብሔር የተወደደ — እንዳልካቸው ሃዋዝ

በእግዚአብሔር የተወደደ በእርሱ ዘንድ ይኖራል (፪x)

ከትከሻው መሃል ተማምኖ ያድራል (፪x)

ለሚታመኑበት መታመኛ (ኦሆ መታመኛ)

ነውና የሚያኮራ መልካም እረኛ (ኦሆ መልካም እረኛ)

እኔም ከጥላው በታች ተጠልያለሁ (ኦሆ ተጠልያለሁ)

ፅኑ ክንዱን ተደግፌ አመልከዋለሁ (ኦሆ አመልከዋለሁ)