Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በኃጢአታችን ምክንያት — ታምራት ሃይሌ

በኃጢአታችን ምክንያት ፍርዱ ደረሰብን

በዓመፃችን ምክንያት ቁጣው ፈሰስብን

ሀገር እያለን ስዴት

ክብር እያለን ውርደት

ምግብ እያለን ረሃብተኞች

ወገን እያለን ብቸኞች