Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በጅምር አይቀርም — አስፋው መለሰ

ቃል አለኝ የሚፈፀም አምላኬ የነገረኝ/3

ህልም አለኝ የሚፈታ ጌታዬ ያሳየኝ/3

በጅምር አይቀርም የኔ ነገር

ሳይጨርስ አያርፍም እግዚአብሔር/2

እገሰግሳለሁ ወዳየልኝ ክብር