Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በቃልህ — ሐምሌት በልጁን

ዛሬም እግሮችህ ስር ቁጭ እላለሁ

የነፍሴ ርሃቧም ይሄው ነው

ቃል ይውጣ ተናገር ካፍህ

እኔም እሰማለው ድምፅህን

በቃልህ ተናገረኛ

እኔም ሰማሀለው ዝም አትበለኛ

በለኛ ተናገረኛ

እኔም ሰማሀለው ዝም አትበለኛ