Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በቃኝ — ቢንያም ዋለ

ነፍሴ እረክታለች ጥጉ ላይ ደርሳለች

የህይወት መሪዋን የሱስን ይዛለች

ነፍሴ እረክታለች ጥጉ ላይ ደርሳለች

የህይወት ዋናዋን የሱስን ይዛለች