Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በከፍታ ከፍ አድርጌ — ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን

በከፍታ ከፍ አድርጌ አከብርሃለሁ

በሕይወቴ ገዢ አድርጌ እሾምሃለሁ (፪x)