Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በከንቱ አይመለሥም — አይዳ አብርሃም

ካፍህ የሚወጣው የአንተ ቃል

የምትሻውን(የምትፈልገውን) ያደርጋል ፪X

በከንቱ አይመለሥም ፬X

ዝናብ በረዶ ከሰማይ እንደሚወርድ ምድርን እንደሚያረካት

ታበቅል ታፈራም ደግሞም ዘንድ ሁሌ እንደሚያደርጋት

ቃልህ እንደዚያው ነው