Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በል ደህና ውጣ — ተከስተ ጌትነት

በል ደህና ውጣ በል ደህና ግባ

ተብያለሁኝ ልቤ እንዳይሰጋ/2

ምንም አይቆምም ከፊት ለፊቴ

ተረክቦኛል እጁ ላይ ነው ቤቴ/9

ኮራ በል እንጂ ዛሬም ኮራ በል

ቀና ብለህ ሂድ ደፋ ደፋ አትበል

ኑር ሰላም ብሎ ዘላለሜን ያዘው

ክብር ይሁንለት ልቤን ላሳረፈው