Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በልሲል የምልለት — ዳዊት ሞላልኝ

ጌታ ይታመናል

አይሆንም አልልም በእግዚአብሔር ይሆናል

አትችልም አልልም ለእርሱ ምን ይሳናል

የአራት ቀኑ እሬሳ ኮራ ብሎ መቷል

መርከብ ተሰባብሮ በሰላም ደርሰናል

ለደረቁ አጥንቶች ስጋ ለሌላቸው