Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በል ተቀበለኝ — ኬፋ ሚደቅሳ

በል ተቀበለኝ ኢየሱስ መጥቻለሁ

መንገዴ በዝቶብኝ ደክሜያለሁ

ምሕረትህ ከሕይወት በእውነት ይሻላልና

ማረኝ ልበልህ አባ እንደገና