Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በለቅሶ የዘራሁት — ኤዶም ልዑልሰገድ

በለቅሶ የዘራሁትን በደስታ አጨድኩት

ምርኮዬም ተመልሷል በብዙ በረከት

ሚስጢሩ አንድ ነው የማምለጫው መንገድ

እግዚአብሔር ድንቅ ነህ ግሩም ነህ ማለት

ጌታን ላመስግን ባልሆነው በሆነው

በዚያ ሠፈር ብቻ ድልን ተቀዳጀሁ