Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በለስ ባታፈራ — ሳሙኤል ካሳሁን

ምንም እንኩዋን በለስ ባታፈራ

በወይን ሀረግ ፍሬ ባይገኝ

በወይራ ስራ ቢጎድል

እርሾች መብል ባይሰጡ

ላሞች በጋጣ ባይገኙም

በጐች ከበረት ቢጠፉም