Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በማለዳ ምሥጋና — ዮሴፍ በቀለ

የሚረዳኝ የለም ከአንተ ሌላ

የውስጥ ብሶቴን ጭንቄን ሚያሟላ

እድል ፈንታዬ አንተው ነህና

አዋይሃለሁ አጫውትሃለሁ

ማን አለኝ ከአንተ ሌላ (፪x)