Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በመጨረሻው ቀን — ሙላቱ ዘለቀ

ነገር ግን በመጨረሻው ቀን

ይመጣል የሚያስጨንቅ ዘመን [1]

የተባለው ጊዜው ይህ ነው

ይሻልሃል ወንድሜ ቆም ብለህ አስበው (፪x)