Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በምህረትህ ተከልዬ — ፌቨን ብርሃኑ

በምህረትህ ተከልዬ

አልፌአለው ሁሉን ችዬ

ስላለኸኝ ዋስትናዬ

ከቶ አልፈራም የነገዬን

በጨለመው(ባስጨናቂው) ሌሊት ያኔ አሳልፈኽ

ቀን ካወጣህልኝ እንባዬን አብሰኽ

ነገን እንዴት ልፍራ ልስጋ ለመኖሬ

አንተ እያለኸኝ የዘላለም ክብሬ