ቁጥር 1 · Verse 1
የእግዚያብሔር ግርማ ክብርና ሞገሱ
በፍጥረት ሁሉ ላይ ታይቶ ያወራል ስለእርሱ
ፍቅሩ ርህራሄው ቸርነት ምሕረቱ
ሁሉም ይዘምራል በዜማ አንደበቱ
ሁሉን ቻይነቱ
ሳይሆን ገና ሰማይ ሳይሆን ገና ምድር
ቁጥር 1 · Verse 1
የእግዚያብሔር ግርማ ክብርና ሞገሱ
በፍጥረት ሁሉ ላይ ታይቶ ያወራል ስለእርሱ
ፍቅሩ ርህራሄው ቸርነት ምሕረቱ
ሁሉም ይዘምራል በዜማ አንደበቱ
ሁሉን ቻይነቱ
ሳይሆን ገና ሰማይ ሳይሆን ገና ምድር