አዝማች · Chorus
በመጀመሪያ ላመስግንህ ስለምን በሌላ ልጀምር
በመሃከልም ልጨማምርበት ስለምን በሌላ ልቀጥል
በመጨረሻ መደምደሚያዬ አምልኮ ይኸው ለአንተ ጌታዬ
በመጨረሻ በመቋጫዬ ዝማሬ ይኸው ለአንተ ጌታዬ (፪x)
አዝማች · Chorus
በመጀመሪያ ላመስግንህ ስለምን በሌላ ልጀምር
በመሃከልም ልጨማምርበት ስለምን በሌላ ልቀጥል
በመጨረሻ መደምደሚያዬ አምልኮ ይኸው ለአንተ ጌታዬ
በመጨረሻ በመቋጫዬ ዝማሬ ይኸው ለአንተ ጌታዬ (፪x)