Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በምወደው ዜማ — ኢየሩሳሌም ነጊያ

ምሥጋና ልሰዋ በተዋበ ዜማ

ሁሉ በሚቀለው ሊዘምር ከእኔ ጋር

ደስ ብሎኝ ተነሳሁ ልመታ ከበሮ

አምላኬ አርቆታል የልቤን እሮሮ