Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በሚመራኝ እሄዳለሁ — አብርሃም እና እያሱ ተክለማሪያም

በሚመራኝ እሄዳለሁ

ህይወቴን ሰጥቼዋለሁ

አልረሳም አስታዉሳለሁ

በሞቱ ተፈውሻለሁ