Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በምስጋና ላይ እጨምራለው ምስጋና — Bethlehem Wolde

በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለው ምስጋና

በምስጋና ላይ ፣ እጨምራለው ምስጋና

ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ም′ረቱ ያዘምረኛል

ፍቅሩ ማርኮኛል ፣ ም'ረቱ ያዘምረኛል

አቤቱ አምላኬ ሆይ ፣ ለሃይልህ እቀኛለው

ጠዋት ማታ ሁሌ ላንተ ፣ ክብርን እሰጣለው