Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በእምነት እኖራለሁ — ተስፋዬ ጋቢሶ

ከምድር በላይ ቢሆን ከሰማይም በታች

መግባት መውጣታችን ዘወትር ተመልካች

እንደ ኢየሱስ ያለ ማንን አገኛችሁ

የሕይወት ዋስትና ጌታ ሚሆናችሁ