Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በሞቱ አዳነኝ — ደረጀ ሙላቱ

፩) እኔኑ ፍለጋ ፤ ዓመጸኛውን ሰው

ተዋረድክ ኢየሱስ ክብር ለሌለው

እኔኑ ከውርደት ከማጥ አወጣኸኝ

ተመስገን በልፋት በጣር መጥተህ

ኤሎሄ ላማሰበቅታኒ እስክትል የተሰቃየኸው

ስለእኔ ሞትህ ልታድነኝ በበዛው የመስቀል ጣርህ