Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በሞቱ አዳነኝ — ሰለሞን ይርጋ

እውነቱ አዳነኝ እውነት ነው

ፈልጐ አገኘኝ ፍቅር ነው

አደራረጉ ልዩ ነው

ከምንገምተው በላይ ነው (፪x)