Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በሙሉ ልባችን እናመልክሃለን — ፌበን ደምሴ

እግዚአብሔር ምናመልክህ አስከብረኀን አይደለም

ብናመልክህ ብንሰግድልህ ስለተገባህ

የምትወደድ አምላክ ነህ ላወቀህ ለቀረበህ

ፍቅርህ ያዘምረናል ምሥጋናህ

እናመልክሃለን እግዚአብሔር