Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በእኔ ላይ ያለህ አላማ — ታጋይ ወልደማርያም

በእኔ ላይ ያለህ አላማ አምላኬ ፍቅር ነውና

እኔም ላክብርህ በዜማ ስለወጣሁ ከጨለማ

በእኔ ላይ ያለህ አላማ አምላኬ ፍቅር ነውና

እኔም ላክብርህ በዜማ ስለገባኝ የአንተ አላማ