Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በእኔ ዘመን — እንዳለ ወልደጊዮርጊስ

አንበጣ አይደለሁም ትንሽ ምናምንቴ

ፈቃድን አልሰጠውም እንዲስቅ ጠላቴ

በዘመኔ ላይ መልካም መልካሙን እናገራለሁ

የኢየሱስ ወንጌል በህይወቴ ላይ ሲሰራ አያለሁ