Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በቃልህ — መካሻው ካሳ እና ፀባዖት ዕንግዳ

አልቅበዘበዝም ከእንግዲህማ

በሥጋ አልወጣም ከእንግዲህማ

ግን በቃልህ መረቤን/ነገሬን እጥላለሁ

የተሻለ ያን ጊዜ አገኛለሁ (፪x)