Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በቀራንዮ ያደረገልኝ — ታደሰ እሸቴ

ስለት ነበረብኝ ለኢየሱስ ለጌታ

እንዲህ ካረገልኝ እስራቴን ከፈታ

እንደመልካም አባት አንጀቱ ራርቶ

አይዞህ ልጄ አለኝ ሳልጮህ ገና ሰምቶ (፪x)

ሃጥያት እየሰራሁ እንዲያ እያደከምኩት

የመስቀል ላይ ጣሩን እየዘነጋሁት