Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በቂ ነው — ሰላም ደስታ

በጣም የከበረ እጅግ ያየለ

ከወርቅ እንቁ ይልቅ የተሻለ

በፍፁም ድርድር አብ የማያውቅበትን

አንድያ ልጁን/ክንዱን ሰጠ ኢየሱስን