Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በራሱ ምሎ — መሥፍን ማሞ

ጽዋ ሲሞላ ሰዓቱ ሲደርስ

የጌታ ሞገስ በእኛ ላይ ሲፈስ

ከፍታውም ዝቅ ሸለቆውም ከፍ

ካለ በኋላ ጌታ ይላል ከተፍ (፪x)