Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በረከቴ ኢየሱስ ነው — ሳሙኤል ንጉሤ

በስጋም በነፍስም የባረከኝ (፪x)

ደጋግሞ የባረከኝ

በልጁ በኢየሱስ የባረከኝ (፪x)

ደጋግሞ የባረከኝ

ጌታ አልበቃህም ወይ ባርከኽኝ (፪x)

እኔ እንኳን ብል በቃኝ

አንተ መቼ እረካህ ባርከኽኝ (፪x)

እኔ እንኳን ብል እፎይ