Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ብርሃን ወጣልኝ — ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን

ከፍ በል በማደሪያ ላይ እግዚአብሔር

በዙፋንህ ላይ እግዚአብሔር

በመቅደስህ ውስጥ እግዚአብሔር (፪x)

ጉልበት ሁሉ ለአንተ ይንበርክልህ (፪x)

በሰማይ በምድር አንተ ጌታ ነህ (፪x)

ምላስም በፍጥረት ታላቅ ነህ ይበልህ