Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ብርቱ ነው እግዚአብሔር — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

ብርቱ ነው እግዚአብሔር ብርቱ ነው ብርቱ ነው እርሱ ብርቱ ነው

የፈርኦንን ሠራዊት ያሰጠመው ብርቱ ነው እኛም አየነው