Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ብሩክ ይሁን — ጉለሌ ቤቴል ቤ/ክ መዘምራን

የዘለዓለም እግዚአብሔር የቅዱሳን መታመኛ

በትካዜ በመከራ መጠለያ ነው መፅናኛ

ቅዱስ አምላክ የዘላለም

የሚመስለው ፍፁም የለም (፪x)