Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በእሳት የሚመልስ — ሳሙኤል ካሳሁን

ያለውን ይፈፅማል

ታማኝ ነው አይተነዋል

በእሳት የሚመልስ

እርሱ ነው የእኔ ንጉሥ (፪x)

እርሱ ነው የተነሳው

እርሱ ነው ከፍ ከፍ ያለው

የኢየሱስ ነው (፪x)