Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በሰማይ እንዳሉ — ካሌብ ተስፋዬ

በሰማይ እንዳሉ ከዋክብቶች

እንደማይቆጠሩ አሸዋዎች

እንደዚያው ምህረትህ በዝታልናለች

ይኸው እስከ ዛሬ

አኑራናለች ገና ታኖረናለች አሃ