Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በሥሙ ጉልበት እታመናለሁ — ታደሰ መኩሪያ

የእባቡን እራስ እቀጠቅጣለሁ!

ገና ሥራውን አፈራርሳለሁ!

በሥሙ ጉልበት እመታዋለሁ!

ዕቅድ ሃሣቡን አፈራርሳለሁ!

በኢየሱስ ሥም እመታዋለሁ!

ዘወትር ምክሩን አበላሻለሁ!