Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
በሥሙ ታምኜ — ኤልሳ ጌታቸው

በእግዚአብሔር በሥሙ ታምኜ አላፈርኩም

በእግዚአብሔር በሥሙ ታምኜ አላፈርኩም

ሥሙንም ጠርቼ እኔ አላጣሁም

ከመልካም ነገር ፈጽሞ አልጐደልኩም (፪x)